ምን አይነት ስልጠና ያስፈልገኛል?

ለበርካቶች ትልቅ ለውጥን እያመጡ ያሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ተንከባካቢዎች ወዳሉበት ማህበረብ እንኳን ደህና መጡ!

እንደተንከባካቢ መስራትዎን ለመጀመር የትኛውን ስልጠና ማጠናቀቅ እንዳለብዎት በማወቅ ለሙያዎ ይዘጋጁ።

ለደንበኛዎ ወይም ለሚወዱት ሰው ከፍተኛ ጥራት ያለው እንክብካቤ እንዲሰጡ የሚያግዝዎት ስልጠናዎ።

በአቅራቢ አይነት የሚጠየቅ ስልጠና

ስለ ልዩ የስልጠና ፍላጎቶችዎን በአገልግሎት ሰጪዎ አይነት ለማወቅ ይህንን ክፍል ይጠቀሙ።

ገለፃ 2 ሰዓታት

እንክብካቤ ከመስጠት አስቀድሞ መጠናቀቅ መቻል አለበት።

የደህንነት ስልጠና 3 ሰዓታት

እንክብካቤ ከመስጠት አስቀድሞ መጠናቀቅ መቻል አለበት።

መሰረታዊ ስልጠና 70 ሰዓታት

እንክብካቤ መስጠት ከጀመሩበት ቀን አንስቶ በ 120 ቀናት ውስጥ መጠናቀቅ መቻል አለበት።

የ HCA ማረጋገጫ ያስፈልጋል

አዎ፣ ከተቀጠሩበት ቀን ጀምሮ 200 ቀናት ማጠናቀቅ አለብዎት።

ጅምር ተጨማሪ ትምህርት

የመጀመሪያ እድሳትዎ የምስክር ወረቀት ከተሰጠበት ቀን አነስቶ አንድ ሙሉ አመት ካልሆነ፣ ለመጀመሪያው የእድሳት ጊዜ ምንም አይነት CE አይደርስም።

ማስታወሻ: በልደት ቀንዎ ላይ እውቅና ካገኙ፣ የእርስዎ CE የአሁኑ የ NAC ምስክርነት የተሰጠበት ቀን ተከትሎ በመጀመሪያው ልደትዎ ላይ ይሆናል።

ቀጣይነት ያለው ተጨማሪ ትምህርት

በመጨረሻ ቀንዎ፣ ይህም አብዛኛውን ጊዜ የልደት ቀንዎ ነው።

ገለፃ 2 ሰዓታት

እንክብካቤ ከመስጠት አስቀድሞ መጠናቀቅ መቻል አለበት።

የደህንነት ስልጠና 3 ሰዓታት

እንክብካቤ ከመስጠት አስቀድሞ መጠናቀቅ መቻል አለበት።

መሰረታዊ ስልጠና 30 ሰዓታት

እንክብካቤ መስጠት ከጀመሩበት ቀን አንስቶ በ 120 ቀናት ውስጥ መጠናቀቅ መቻል አለበት።

የ HCA ማረጋገጫ ያስፈልጋል

አይ

ጅምር ተጨማሪ ትምህርት

የተፋጠነ መሰረታዊ ስልጠና ካጠናቀቁ በኋላ በሚቀጥለው የካላንደር አመት በልደትዎ ቀን

ቀጣይነት ያለው ተጨማሪ ትምህርት

በልደትዎ።

ገለፃ 2 ሰዓታት

እንክብካቤ ከመስጠት አስቀድሞ መጠናቀቅ መቻል አለበት።

የደህንነት ስልጠና 3 ሰዓታት

እንክብካቤ ከመስጠት አስቀድሞ መጠናቀቅ መቻል አለበት።

መሰረታዊ ስልጠና 30 ሰዓታት

እንክብካቤ መስጠት ከጀመሩበት ቀን አንስቶ በ 120 ቀናት ውስጥ መጠናቀቅ መቻል አለበት።

የ HCA ማረጋገጫ ያስፈልጋል

አይ

ጅምር ተጨማሪ ትምህርት

የ HCA ማረጋገጫዎን በፈቃደኝነት ካላገኙ በስተቀር፣ የግዴታ አይደለም።

ቀጣይነት ያለው ተጨማሪ ትምህርት

የ HCA ማረጋገጫዎን በፈቃደኝነት ካላገኙ በስተቀር የግዴታ አይደለም።

ገለፃ 2 ሰዓታት

እንክብካቤ ከመስጠት አስቀድሞ መጠናቀቅ መቻል አለበት።

የደህንነት ስልጠና 3 ሰዓታት

እንክብካቤ ከመስጠት አስቀድሞ መጠናቀቅ መቻል አለበት።

መሰረታዊ ስልጠና 30 ሰዓታት

እንክብካቤ መስጠት ከጀመሩበት ቀን አንስቶ በ 120 ቀናት ውስጥ መጠናቀቅ መቻል አለበት።

የ HCA ማረጋገጫ ያስፈልጋል

አይ

ጅምር ተጨማሪ ትምህርት

የ HCA ማረጋገጫዎን በፈቃደኝነት ካላገኙ በስተቀር፣ የግዴታ አይደለም።

ቀጣይነት ያለው ተጨማሪ ትምህርት

የ HCA ማረጋገጫዎን በፈቃደኝነት ካላገኙ በስተቀር የግዴታ አይደለም።

ገለፃ 2 ሰዓታት

እንክብካቤ ከመስጠት አስቀድሞ መጠናቀቅ መቻል አለበት።

የደህንነት ስልጠና 3 ሰዓታት

እንክብካቤ ከመስጠት አስቀድሞ መጠናቀቅ መቻል አለበት።

መሰረታዊ ስልጠና 7 ሰዓታት

እንክብካቤ መስጠት ከጀመሩበት ቀን አንስቶ በ 120 ቀናት ውስጥ መጠናቀቅ መቻል አለበት።

የ HCA ማረጋገጫ ያስፈልጋል

አይ

ጅምር ተጨማሪ ትምህርት

የ HCA ማረጋገጫዎን በፈቃደኝነት ካላገኙ በስተቀር የግዴታ አይደለም።

ቀጣይነት ያለው ተጨማሪ ትምህርት

የ HCA ማረጋገጫዎን በፈቃደኝነት ካላገኙ በስተቀር የግዴታ አይደለም።

ገለፃ 2 ሰዓታት

እንክብካቤ ከመስጠት አስቀድሞ መጠናቀቅ መቻል አለበት።

የደህንነት ስልጠና 3 ሰዓታት

እንክብካቤ ከመስጠት አስቀድሞ መጠናቀቅ መቻል አለበት።

መሰረታዊ ስልጠና 9 Hours

እንክብካቤ መስጠት ከጀመሩበት ቀን አንስቶ በ 120 ቀናት ውስጥ መጠናቀቅ መቻል አለበት።

የ HCA ማረጋገጫ ያስፈልጋል

አይ

ጅምር ተጨማሪ ትምህርት

ግዴታ አይደለም።

ቀጣይነት ያለው ተጨማሪ ትምህርት

ግዴታ አይደለም።

ገለፃ 2 ሰዓታት

ግዴታ አይደለም።

የደህንነት ስልጠና 3 ሰዓታት

ግዴታ አይደለም።

መሰረታዊ ስልጠና

ግዴታ አይደለም።

የ HCA ማረጋገጫ ያስፈልጋል

አይ

ጅምር ተጨማሪ ትምህርት

CE አስፈላጊ ከሆነ፣ እንደ HCA IP ወይም AP መስራት ከጀመሩ በኋላ የእርስዎ CE የመጀመሪያ ልደትዎ ይሆናል።

ቀጣይነት ያለው ተጨማሪ ትምህርት

በልደትዎ።

ገለፃ 2 ሰዓታት

ግዴታ አይደለም።

የደህንነት ስልጠና 3 ሰዓታት

ግዴታ አይደለም።

መሰረታዊ ስልጠና

ግዴታ አይደለም።

የ HCA ማረጋገጫ ያስፈልጋል

አይ

ጅምር ተጨማሪ ትምህርት

CE አስፈላጊ ከሆነ፣ የእርስዎ CE ከ NAC የምስክር ወረቀት የተሰጠበት ቀን በኋላ በሁለተኛው ልደትዎ መገባደጃ ይሆናል።

ማስታወሻ፦ በልደት ቀንዎ ላይ እውቅና ካገኙ፣ የእርስዎ CE የአሁኑ የ NAC ምስክርነት የተሰጠበት ቀን ተከትሎ በመጀመሪያው ልደትዎ ላይ ይሆናል።

ቀጣይነት ያለው ተጨማሪ ትምህርት

በልደትዎ።

*አሁን እንደ LPN ወይም RN የብቃት ማረጋገጫ ወረቀት ካገኙ፣ እንደ የግለሰብ አቅራቢ ወይም ኤጀንሲ አቅራቢነት ሚና CE አያስፈልግም። የእርስዎን LPN ወይም RN ምስክርነት መጠበቅ አለብዎት እና ከዋሽንግተን ስቴት ጋር በጥሩ ሁኔታ ላይ መሆን አለብዎት። በረጅም ጊዜ እንክብካቤ ውስጥ ከፍተኛ ምስክርነት ያላቸው አቅራቢዎች ተገዢ ሆነው ለመቀጠል ምስክርነታቸው ከማለፉ በፊት ማረጋገጫቸውን መጠበቅ ወይም የHCA የምስክር ወረቀት መቀበል አለባቸው።