Retirement: My Plan
ዛሬ ይግቡ
Ver en español | 查看中文 | 한국어로 보기 | Посмотреть на русском | Xem bằng tiếng việt | አማርኛ | عربى | Soomaali | Переглянути укр | មើលជាភាសាខ្មែរ
ወደ የጡረታ መለያዎ ዛሬ ይግቡ!
በ Retirement: My Plan፣ የሚከተሉትን ማድረግ ይችላሉ፦
- ቀሪ ሂሳብዎን ማየት።
- የእርስዎ ህይወት ካለፈ ገንዘብዎን የሚያገኘውን ተጠቃሚ መጥቀስ።
ወደ ሚሊማን ድረ-ገጽ በመግባት ወደ Retirement: My Plan ይሄዳሉ። ከጁን 2020 ጀምሮ ካልገቡ፣ አዲስ መለያን መፍጠር ያስፈልግዎታል። አዲስ መግቢያ እንዴት መፍጠር እንደሚቻል ይወቁ።
ተንከባካቢዎች
ዛሬ መግባትዎ ጠቃሚ መረጃዎችን በፍጥነት እንዲቀበሉ ያግዝዎታል።
Retirement: My Plan የተዘመነውን የእውቂያ መረጃ ከአሰሪዎ ያገኛል። የጡረታ መረጃውን በተቻለ ፍጥነት ለማግኘት የእውቂያ መረጃዎን ከአሰሪዎ ጋር ማዘመንዎን ያረጋግጡ።
ሚሊማን የአስተማማኝ የጡረታ ዕቅድ (SRP) አስተዳዳሪ ነው። ሚሊማን የመለያ መግለጫዎችን እና ተጨማሪ መረጃዎችን በኢሜይል ወይም ፖስታ ይልክልዎታል።
ጥያቄዎች አሉዎት?
ለበለጠ እገዛ፣ ወደ 1-800-726-8303 (ከ 5 a.m. እስከ 6 p.m. በፓስፊክ ሰዓት አቆጣጠር፣ ከሰኞ-አርብ) በመደወል የአስተማማኝ ጡረታ ወኪሉን ያነጋግሩ። እርዳታ በቋንቋዎ ይገኛል።