ገለፃ እና ደህንነት

ስልጠናዎን ቀደም ብለው ይጀምሩ።

Ver en español | 查看中文 | 한국어로 보기 | Посмотреть на русском | Xem bằng tiếng việt | عربى | Soomaali

ገለፃ እና የደህንነት ስልጠና (O&S) ደንበኛዎን መንከባከብ ከመጀመርዎ በፊት መሰረታዊ የደህንነት ክህሎቶችን ይሰጥዎታል።

O&S ከተጠናቀቀ በኋላ፣ መስራት መጀመር ይችላሉ። ሁሉም ተንከባካቢዎች ይህንን ስልጠና ማጠናቀቅ ይጠበቅባቸዋል።

ኮርሱ ከሚከተሉት ችሎታዎች ጋር ያስተዋውቀዎታል፡

ዝግጁነት

ተንከባካቢ ለመሆን ምን እንደሚጠበቅ።

የድንገተኛ ጊዜ ዝግጁ

ድንገተኛ ሁኔታዎችን እንዴት ማስተናገድ እንደሚቻል።

የመከለከያ እንክብካቤ

የተላላፊ በሽታዎችን ስርጭት እንዴት መግታት እንደሚቻል።

የአደጋ መከላከል

አደጋዎችን እና ጉዳቶችን እንዴት መከላከል እንደሚቻል።

ገለፃ እና ደህንነት በኦንላይን ይውሰዱ

O&Sን ለማጠናቀቅ፣ ሁሉንም ቪዲዮዎች በዩቲዩብ ይመልከቱና ያጠናቀቁትን ለጉዳይ ክትትል ኃላፊ (ለግለሰብ አቅራቢዎች) ወይም ለተቆጣጣሪዎ (የኤጀንሲ አገልግሎት አቅራቢዎች) ያሳውቁ።

View in English | Ver en español | 查看中文 | 한국어로 보기 | Посмотреть на русском | Xem bằng tiếng việt