መሰረታዊ ስልጠና 70 ኮርሶች

ደቡብ ምዕራብ ዋሽንግተን

Ver en español | 查看中文 | 한국어로 보기 | Посмотреть на русском | Xem bằng tiếng việt | عربى | Soomaali

መሰረታዊ ስልጠና 70 የብቃት ማረጋገጫ ፈተናን በተሳካ ሁኔታ ለማለፍ እና የቤት ውስጥ ተንከባካቢ (HCA) ለመሆን በሚስፈልግዎት መረጃ እና ችሎታ ያዘጋጅዎታል።

የግለሰብ አቅራቢዎች (IPs) ለአባላት ግብዓት ማዐዕከል በ1-866-371-3200፣ ከሰኞ-አርብ፣ ከ 8፡00 a.m. እስከ 4፡30 p.m በመደወል ወይም በኢሜይል mrc@myseiubenefits.org መመዝገብ ይችላሉ።

የኤጀንሲ አገልግሎት አቅራቢ (APs) ለመመዝገብ ወደ ኤጀንሲያቸው መደወል ይችላሉ።

ለእነዚህ የሚገኙ ኮርሶች የመጀመሪያ እና የመጨረሻ ቀናትን ይመልከቱ፦

የኮርሱ ቀናት ሊለወጡ ይችላሉ።

የእርስዎ ስልጠና፦

  • በድምሩ ለ14 ቀናት ያህል ይካሄዳል።
  • በየቀኑ ከ3.5 እስከ 7 ሰዓታት የሚፈጅ በአካል የሚሰጡ እና በዌቢናር የመማሪያ ክፍሎች ጥምረት ነው።
  • ክፍያ አለው፤ በክፍል ውስጥ ለሚያሳልፉበት ጊዜ ክፍያ ይቀበሉ።

የአሁኑን የኮርስ መዋቅርን እና መርሃ ግብር ምሳሌ ይመልከቱ።

ስልጠናዎን ከጨረሱ በኋላ እና የHCA ፈተናዎን በተሳካ ሁኔታ ካለፉ በኋላ በሰዓት የ$0.25 ጭማሪ ያገኛሉ።

የመጀመሪያ ቀን የመጨረሻ ቀን ቋንቋ
Aberdeen
 


10/3/2023 03/30/2023 እንግሊዝኛ

መርሐግብርዎን ያቅዱ፦

  • በአካል የጠዋት ክፍል፦ ማርች 10፣ 17
  • የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ማርች 13፣ 14፣ 15፣ 16፣ 20፣ 21
  • የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ማርች 22፣ 23፣ 24፣ 28፣ 29፣ 30

 

  የመጀመሪያ ቀን የመጨረሻ ቀን ቋንቋ
Bremerton
 




03/23/2023

04/13/2023

እንግሊዝኛ

መርሐግብርዎን ያቅዱ፦

  • በአካል የጠዋት ክፍል፦ ማርች 23፣ 30
  • የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ማርች 24፣ 27፣ 28፣ 29፣ 31፣ ኤፕሪል 3
  • የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ኤፕሪል 4፣ 5፣ 6፣ 10፣ 11፣ 13

 

  የመጀመሪያ ቀን የመጨረሻ ቀን ቋንቋ


Longview
 




03/01/2023

03/22/2023

እንግሊዝኛ

መርሐግብርዎን ያቅዱ፦

  • በአካል የጠዋት ክፍል፦ ማርች 1፣ 9
  • የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ማርች 2፣ 6፣ 7፣ 8፣ 10፣ 13
  • የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ማርች 14፣ 15፣ 17፣ 20፣ 21፣ 22

04/17/2023

05/04/2023

እንግሊዝኛ

መርሐግብርዎን ያቅዱ፦

  • በአካል የጠዋት ክፍል፦ ኤፕሪል 17፣21
  • የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ኤፕሪል 18፣ 19፣ 20፣ 21፣ 25፣ 26
  • የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ኤፕሪል 27፣ 28፣ ሜይ 1፣ 2፣ 3፣ 4

 

  የመጀመሪያ ቀን የመጨረሻ ቀን ቋንቋ
Oak Harbor
 


13/3/2023 04/03/2023 እንግሊዝኛ

መርሐግብርዎን ያቅዱ፦

  • በአካል የጠዋት ክፍል፦ ማርች 13፣ 20
  • የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ማርች 14፣ 15፣ 16፣ 17፣ 21፣ 22
  • የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ማርች 23፣ 24፣ 27፣ 28፣ 29፣ ኤፕሪል 3

 

  የመጀመሪያ ቀን የመጨረሻ ቀን ቋንቋ
Olympia
 


2/27/2023 3/16/2023 እንግሊዝኛ
መርሐግብርዎን ያቅዱ፦

  • በአካል የጠዋት ክፍል፦ ፌብሩዋሪ 27፣ ማርች 6
  • የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ፌብሩዋሪ 28፣ ማርች 1፣ 2፣ 3፣ 7፣ 8
  • የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ማርች 9፣ 10፣ 13፣ 14፣ 15፣ 16
04/04/2023 04/26/2023 እንግሊዝኛ
መርሐግብርዎን ያቅዱ፦

  • በአካል የጠዋት ክፍል፦ ኤፕሪል 4፣12
  • የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ኤፕሪል 5፣ 6፣ 7፣ 11፣ 13፣ 14
  • የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ኤፕሪል 18፣ 19፣ 20፣ 21፣ 25፣ 26

 

  የመጀመሪያ ቀን የመጨረሻ ቀን ቋንቋ
Port Angeles
 
03/02/2023 03/22/2023 እንግሊዝኛ
መርሐግብርዎን ያቅዱ፦

  • በአካል የጠዋት ክፍል፦ ማርች 2፣ 9
  • የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ማርች 3፣ 6፣ 7፣ 8፣ 10፣ 13
  • የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ማርች 14፣ 15፣ 17፣ 20፣ 21፣ 22

 

  የመጀመሪያ ቀን የመጨረሻ ቀን ቋንቋ
Vancouver
 








2/8/2023

2/28/2023

ራሺያኛ

መርሐግብርዎን ያቅዱ፦

  • በአካል የጠዋት ክፍል፦ ፌብሩዋሪ 8፣ 15
  • የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ፌብሩዋሪ 9፣ 10፣ 13፣ 14፣ 16፣ 17
  • የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ፌብሩዋሪ 21፣ 22፣ 23፣ 24፣ 27፣ 28

2/21/2023

3/14/2023

እንግሊዝኛ

መርሐግብርዎን ያቅዱ፦

  • በአካል የጠዋት ክፍል፦ ፌብሩዋሪ 21፣ 28
  • የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ፌብሩዋሪ 22፣ 23፣ 24፣ 27፣ ማርች 1፣ 2
  • የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ማርች 6፣ 7፣ 8፣ 9፣ 13፣ 14

03/01/2023

03/18/2023

እንግሊዝኛ

መርሐግብርዎን ያቅዱ፦

  • በአካል የጠዋት ክፍል፦ ማርች 1፣ 8
  • የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ማርች 2፣ 3፣ 4፣ 5፣ 9፣ 10
  • የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ማርች 11፣ 12፣ 15፣ 17፣ 18

04/03/2023

04/20/2023

እንግሊዝኛ

መርሐግብርዎን ያቅዱ፦

  • በአካል የጠዋት ክፍል፦ ኤፕሪል 3፣10
  • የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ኤፕሪል 4፣ 5፣ 6፣ 7፣ 11፣ 12
  • የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ኤፕሪል 13፣ 14፣ 17፣ 18፣ 19፣ 20

04/17/2023

05/08/2023

እንግሊዝኛ

መርሐግብርዎን ያቅዱ፦

  • በአካል የጠዋት ክፍል፦ ኤፕሪል 17፣21
  • የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ኤፕሪል 18፣ 19፣ 20፣ 21፣ 25፣ 26
  • የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ኤፕሪል 27፣ ሜይ 1፣ 2፣ 3፣ 4፣ 8

 

  የመጀመሪያ ቀን የመጨረሻ ቀን ቋንቋ
Shelton



03/20/2023 04/10/2023 እንግሊዝኛ
መርሐግብርዎን ያቅዱ፦

  • በአካል የከሰዓት በኋላ ክፍል፦ ማርች 20፣ 27
  • የከሰዓት በኋላ ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ማርች 21፣ 22፣ 23፣ 24፣ 28፣ 29
  • የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ማርች 30፣ ኤፕሪል 3፣ 4፣ 6፣ 10፣ 11

 

  የመጀመሪያ ቀን የመጨረሻ ቀን ቋንቋ
Tumwater

03/17/2023 04/13/2023 እንግሊዝኛ

መርሐግብርዎን ያቅዱ፦

  • በአካል የከሰዓት በኋላ ክፍል፦ ማርች 17፣ 24
  • የከሰዓት በኋላ ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ማርች 20፣ 21፣ 22፣ 23፣ 29፣ 30
  • የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ማርች 31፣ ኤፕሪል 3፣ 10፣ 11፣ 12፣ 13

 

  የመጀመሪያ ቀን የመጨረሻ ቀን ቋንቋ
Raymond

03/01/2023 03/23/2023 እንግሊዝኛ

መርሐግብርዎን ያቅዱ፦

  • በአካል የከሰዓት በኋላ ክፍል፦ ማርች 1፣ 9
  • የከሰዓት በኋላ ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ማርች 2፣ 3፣ 7፣ 8፣ 10፣ 14
  • የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ማርች 15፣ 16፣ 21፣ 22፣ 23፣ 28