መሰረታዊ ስልጠና 70 ኮርሶች
ምስራቃዊ ዋሽንግተን
Ver en español | 查看中文 | 한국어로 보기 | Посмотреть на русском | Xem bằng tiếng việt | عربى | Soomaali
መሰረታዊ ስልጠና 70 የብቃት ማረጋገጫ ፈተናን በተሳካ ሁኔታ ለማለፍ እና የቤት ውስጥ ተንከባካቢ (HCA) ለመሆን በሚስፈልግዎት መረጃ እና ችሎታ ያዘጋጅዎታል።
የእርስዎ ስልጠና፦
- በድምሩ ለ14 ቀናት ያህል ይካሄዳል።
- በየቀኑ ከ3.5 እስከ 7 ሰዓታት የሚፈጅ በአካል የሚሰጡ እና በዌቢናር የመማሪያ ክፍሎች ጥምረት ነው።
- ክፍያ አለው፤ በክፍል ውስጥ ለሚያሳልፉበት ጊዜ ክፍያ ይቀበሉ።
የአሁኑን የኮርስ መዋቅርን እና መርሃ ግብር ምሳሌ ይመልከቱ።
ስልጠናዎን ከጨረሱ በኋላ እና የHCA ፈተናዎን በተሳካ ሁኔታ ካለፉ በኋላ በሰዓት የ$0.25 ጭማሪ ያገኛሉ።
ለእነዚህ የሚገኙ ኮርሶች የመጀመሪያ እና የመጨረሻ ቀናትን ይመልከቱ፦
የኮርሱ ቀናት ሊለወጡ ይችላሉ።
ለአባላት ግብዓት ማዕከል (MRC) በ 1-866-371-3200 (ከ8 am እስከ 4:30 p.m. ከሰኞ እስከ አርብ) ለመመዝገብ ይደውሉ ወይም በ mrc@myseiubenefits.org ኢሜይል ያድርጉላቸው።
|
የመጀመሪያ ቀን |
የመጨረሻ ቀን |
ቋንቋ |
Colville
|
04/05/2023 |
04/25/2023 |
እንግሊዝኛ |
መርሐግብርዎን ያቅዱ፦
- በአካል የጠዋት ክፍል፦ ኤፕሪል 5፣13
- የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ኤፕሪል 6፣ 10፣ 11፣ 12፣ 14፣ 17
- የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ኤፕሪል 18፣ 19፣ 20፣ 21፣ 24፣ 25
|
|
የመጀመሪያ ቀን |
የመጨረሻ ቀን |
ቋንቋ |
Ellensburg
|
03/01/2023 |
03/20/2023 |
እንግሊዝኛ |
መርሐግብርዎን ያቅዱ፦
- በአካል የጠዋት ክፍል፦ ማርች 1፣ 8
- የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ማርች 2፣ 3፣ 6፣ 7፣ 9፣ 10
- የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ማርች 13፣ 14፣ 15፣ 16፣ 17፣ 20
|
|
የመጀመሪያ ቀን |
የመጨረሻ ቀን |
ቋንቋ |
Richland
|
2/1/2023
|
2/28/2023
|
እንግሊዝኛ
|
መርሐግብርዎን ያቅዱ፦
- በአካል የጠዋት ክፍል፦ ፌብሩዋሪ 1፣ 8
- የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ፌብሩዋሪ 2፣ 3፣ 6፣ 7፣ 9፣ 10
- የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ፌብሩዋሪ 17፣ 20፣ 21፣ 24፣ 25፣ 28
|
2/5/2023
|
2/27/2023
|
እንግሊዝኛ
|
መርሐግብርዎን ያቅዱ፦
- በአካል የጠዋት ክፍል፦ ፌብሩዋሪ 5፣ 12
- የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ፌብሩዋሪ 6፣ 7፣ 8፣ 9፣ 13፣ 14
- የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ፌብሩዋሪ 15፣ 16፣ 19፣ 22፣ 26፣ 27
|
03/01/2023
|
03/24/2023
|
ስፓንኛ
|
መርሐግብርዎን ያቅዱ፦
- በአካል የጠዋት ክፍል፦ ማርች 1፣ 8
- የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ማርች 2፣ 3፣ 4፣ 5፣ 10፣ 11
- የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ማርች 13፣ 14፣ 15፣ 18፣ 19፣ 24
|
03/05/2023
|
03/23/2023
|
እንግሊዝኛ
|
መርሐግብርዎን ያቅዱ፦
- በአካል የጠዋት ክፍል፦ ማርች 2፣ 12
- የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ማርች 6፣ 7፣ 8፣ 9፣ 13፣ 14
- የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ማርች 16፣ 17፣ 20፣ 21፣ 22፣ 23
|
04/14/23
|
05/01/23
|
እንግሊዝኛ
|
መርሐግብርዎን ያቅዱ፦
- በአካል የጠዋት ክፍል፦ ኤፕሪል 14፣21
- የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ኤፕሪል 15፣ 16፣ 17፣ 18፣ 22፣ 23
- የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ኤፕሪል 24፣ 25፣ 28፣ 29፣ ሜይ 1
|
|
የመጀመሪያ ቀን |
የመጨረሻ ቀን |
ቋንቋ |
Spokane
|
2/8/2023 |
2/28/2023 |
እንግሊዝኛ |
መርሐግብርዎን ያቅዱ፦
- በአካል የጠዋት ክፍል፦ ፌብሩዋሪ 8፣ 15
- የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ፌብሩዋሪ 9፣ 10፣ 13፣ 14፣ 16፣ 17
- የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ፌብሩዋሪ 21፣ 22፣ 23፣ 24፣ 27፣ 28
|
2/17/2023 |
3/9/2023 |
እንግሊዝኛ |
መርሐግብርዎን ያቅዱ፦
- በአካል የጠዋት ክፍል፦ ፌብሩዋሪ 17፣ 27
- የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ፌብሩዋሪ 21፣ 22፣ 23፣ 24፣ 28፣ ማርች 1
- የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ማርች 2፣ 3፣ 6፣ 7፣ 8፣ 9
|
03/20/2023 |
04/10/2023 |
እንግሊዝኛ |
መርሐግብርዎን ያቅዱ፦
- በአካል የጠዋት ክፍል፦ ማርች 20፣ 27
- የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ማርች 21፣ 22፣ 23፣ 24፣ 28፣ 29
- የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ማርች 31፣ ኤፕሪል 3፣ 4፣ 5፣ 6፣ 10
|
04/01/23 |
06/04/23 |
ራሺያኛ |
መርሐግብርዎን ያቅዱ፦
- በአካል የጠዋት ክፍል፦ ኤፕሪል 1፣23
- የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ኤፕሪል 2፣ 15፣ 16፣ 22፣ 29፣ 30
- የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ሜይ 6፣ 7፣ 20፣ 21፣ ጁን 3፣ 4
|
04/10/23 |
04/27/23 |
እንግሊዝኛ |
መርሐግብርዎን ያቅዱ፦
- በአካል የጠዋት ክፍል፦ ኤፕሪል 10፣17
- የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ኤፕሪል 11፣ 12፣ 13፣ 14፣ 18፣ 19
- የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ኤፕሪል 20፣ 21፣ 24፣ 25፣ 26፣ 27
|
|
የመጀመሪያ ቀን |
የመጨረሻ ቀን |
ቋንቋ |
Walla Walla
|
2/13/2023 |
3/3/2023 |
እንግሊዝኛ |
መርሐግብርዎን ያቅዱ፦
- በአካል የጠዋት ክፍል፦ ፌብሩዋሪ 13፣ 21
- የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ፌብሩዋሪ 14፣ 15፣ 16፣ 17፣ 22፣ 23
- የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ፌብሩዋሪ 24፣ 27፣ 28፣ ማርች 1፣ 2፣ 3
|
14/4/2023 |
05/03/2023 |
እንግሊዝኛ |
መርሐግብርዎን ያቅዱ፦
- በአካል የጠዋት ክፍል፦ ኤፕሪል 14፣21
- የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ኤፕሪል 17፣ 18፣ 19፣ 24፣ 25
- የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ኤፕሪል 26፣ 27፣ 28፣ ሜይ1፣ 2፣ 3
|