መሰረታዊ ስልጠና 70 ኮርሶች

ማዕከላዊ ዋሽንግተን

Ver en español | 查看中文 | 한국어로 보기 | Посмотреть на русском | Xem bằng tiếng việt | عربى | Soomaali

መሰረታዊ ስልጠና 70 የብቃት ማረጋገጫ ፈተናን በተሳካ ሁኔታ ለማለፍ እና የቤት ውስጥ ተንከባካቢ (HCA) ለመሆን በሚስፈልግዎት መረጃ እና ችሎታ ያዘጋጅዎታል።

የእርስዎ ስልጠና፦

  • በድምሩ ለ14 ቀናት ያህል ይካሄዳል።
  • በየቀኑ ከ3.5 እስከ 7 ሰዓታት የሚፈጅ በአካል የሚሰጡ እና በዌቢናር የመማሪያ ክፍሎች ጥምረት ነው።
  • ክፍያ አለው፤ በክፍል ውስጥ ለሚያሳልፉበት ጊዜ ክፍያ ይቀበሉ።

የአሁኑን የኮርስ መዋቅርን እና መርሃ ግብር ምሳሌ ይመልከቱ።

ስልጠናዎን ከጨረሱ በኋላ እና የHCA ፈተናዎን በተሳካ ሁኔታ ካለፉ በኋላ በሰዓት የ$0.25 ጭማሪ ያገኛሉ።

ለእነዚህ የሚገኙ ኮርሶች የመጀመሪያ እና የመጨረሻ ቀናትን ይመልከቱ፦

የኮርሱ ቀናት ሊለወጡ ይችላሉ።

ለአባላት ግብዓት ማዕከል (MRC) በ 1-866-371-3200 (ከ8 am እስከ 4:30 p.m. ከሰኞ እስከ አርብ) ለመመዝገብ ይደውሉ ወይም በ mrc@myseiubenefits.org ኢሜይል ያድርጉ።

የመጀመሪያ ቀን  የመጨረሻ ቀን  ቋንቋ
Omak
 


03/03/2023 03/23/2023 እንግሊዝኛ

መርሐግብርዎን ያቅዱ፦

  • በአካል የጠዋት ክፍል፦ ማርች 3፣ 10
  • የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ማርች 6፣ 7፣ 8፣ 9፣ 13፣ 14
  • የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ማርች 15፣ 17፣ 20፣ 21፣ 22፣ 23

 

የመጀመሪያ ቀን  የመጨረሻ ቀን  ቋንቋ
Moses Lake
 


04/06/2023 04/26/2023 ኮሪያኛ

መርሐግብርዎን ያቅዱ፦

  • በአካል የጠዋት ክፍል፦ ኤፕሪል 6፣14
  • የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ኤፕሪል 10፣ 11፣ 12፣ 13፣ 17፣ 18
  • የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ኤፕሪል 19፣ 20፣ 21፣ 24፣ 25፣ 26

 

የመጀመሪያ ቀን  የመጨረሻ ቀን  ቋንቋ
Wenatchee
 


04/03/2023 04/20/2023 እንግሊዝኛ

መርሐግብርዎን ያቅዱ፦

  • በአካል የጠዋት ክፍል፦ ኤፕሪል 3፣10
  • የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ኤፕሪል 4፣ 5፣ 6፣ 7፣ 11፣ 12
  • የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ኤፕሪል 13፣ 14፣ 17፣ 18፣ 19፣ 20

 

የመጀመሪያ ቀን  የመጨረሻ ቀን  ቋንቋ
Yakima
 







2/6/2023

2/24/2023

እንግሊዝኛ

መርሐግብርዎን ያቅዱ፦

  • በአካል የጠዋት ክፍል፦ ፌብሩዋሪ 6፣ 13
  • የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ፌብሩዋሪ 7፣ 8፣ 9፣ 10፣ 14፣ 15
  • የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ፌብሩዋሪ 16፣ 17፣ 21፣ 22፣ 23፣ 24

03/23/2023

04/12/2023

እንግሊዝኛ

መርሐግብርዎን ያቅዱ፦

  • በአካል የጠዋት ክፍል፦ ማርች 22፣ 29
  • የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ማርች 23፣ 24፣ 27፣ 28፣ 31፣ ኤፕሪል 3
  • የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ኤፕሪል 4፣ 5፣ 6፣ 10፣ 11፣ 12

04/11/2023

04/28/2023

ስፓንኛ

መርሐግብርዎን ያቅዱ፦

  • በአካል የጠዋት ክፍል፦ ኤፕሪል 11፣18
  • የጠዋት ኦንላይን (zoom) ክፍል፦ ኤፕሪል 12፣ 13፣ 14፣ 17፣ 19፣ 20
  • የሙሉ ቀን በአካል ክፍል፦ ኤፕሪል 21፣ 24፣ 25፣ 26፣ 27፣ 28