መሰረታዊ ስልጠና 70 ኮርሶች
ማዕከላዊ ዋሽንግተን
Ver en español | 查看中文 | 한국어로 보기 | Посмотреть на русском | Xem bằng tiếng việt | عربى | Soomaali
መሰረታዊ ስልጠና 70 የብቃት ማረጋገጫ ፈተናን በተሳካ ሁኔታ ለማለፍ እና የቤት ውስጥ ተንከባካቢ (HCA) ለመሆን በሚስፈልግዎት መረጃ እና ችሎታ ያዘጋጅዎታል።
የእርስዎ ስልጠና፦
- በድምሩ ለ14 ቀናት ያህል ይካሄዳል።
- በየቀኑ ከ3.5 እስከ 7 ሰዓታት የሚፈጅ በአካል የሚሰጡ እና በዌቢናር የመማሪያ ክፍሎች ጥምረት ነው።
- ክፍያ አለው፤ በክፍል ውስጥ ለሚያሳልፉበት ጊዜ ክፍያ ይቀበሉ።
የአሁኑን የኮርስ መዋቅርን እና መርሃ ግብር ምሳሌ ይመልከቱ።
ስልጠናዎን ከጨረሱ በኋላ እና የHCA ፈተናዎን በተሳካ ሁኔታ ካለፉ በኋላ በሰዓት የ$0.25 ጭማሪ ያገኛሉ።
ለእነዚህ የሚገኙ ኮርሶች የመጀመሪያ እና የመጨረሻ ቀናትን ይመልከቱ፦
የኮርሱ ቀናት ሊለወጡ ይችላሉ።
ለአባላት ግብዓት ማዕከል (MRC) በ 1-866-371-3200 (ከ8 am እስከ 4:30 p.m. ከሰኞ እስከ አርብ) ለመመዝገብ ይደውሉ ወይም በ mrc@myseiubenefits.org ኢሜይል ያድርጉ።
| የመጀመሪያ ቀን | የመጨረሻ ቀን | ቋንቋ | |
| Omak |
03/03/2023 | 03/23/2023 | እንግሊዝኛ |
|
መርሐግብርዎን ያቅዱ፦
|
|||
| የመጀመሪያ ቀን | የመጨረሻ ቀን | ቋንቋ | |
| Moses Lake |
04/06/2023 | 04/26/2023 | ኮሪያኛ |
|
መርሐግብርዎን ያቅዱ፦
|
|||
| የመጀመሪያ ቀን | የመጨረሻ ቀን | ቋንቋ | |
| Wenatchee |
04/03/2023 | 04/20/2023 | እንግሊዝኛ |
|
መርሐግብርዎን ያቅዱ፦
|
|||
