አስተማማኝ የጡረታ ዕቅድ
በጡረታ ጊዜ ተጨማሪ ገቢ ለተንከባካቢዎችን ማቅረብ
[vc_row][vc_column][vc_column_text]
ለጡረታ እንዲቆጥቡ የሚረዳዎት አዲስ አጋር – SEIU 775 አስተማማኝ የጡረታ ዕቅድ (SRP)!
በህይወትዎ ውስጥ ደንበኞችዎን እና ሌሎችን በመንከባከብ ተጠምደዋል። ለዚያም ነው SRP ራስ-ሰር፣ ከጭንቀት ነጻ የሆነ እና ለእርስዎ ተጨማሪ ጥቅም ያለው!
SRP በአይነቱ በሀገሪቱ ውስጥ የመጀመሪያው ነው። ከሌሎች የጡረታ ሂሳቦችዎ በተጨማሪ ሌላ የገቢ ምንጭ ለመስጠት የተፈጠረ ነው።[/vc_column_text][vc_btn title=”መጀመር ቀላል ነው!” style=”classic” color=”info” align=”center” link=”url:https%3A%2F%2Fwww.myseiubenefits.org%2Fretirement%2Fsrt-get-started-am%2F|||”][vc_video link=”https://youtu.be/uzKxMmee5n4″ el_width=”70″ align=”center”][/vc_column][/vc_row]