መሰረታዊ ስልጠና 30

[vc_row][vc_column][vc_column_text]መሰረታዊ ስልጠና 30 ለወላጅ DDA-ላልሆኑ፣ የተወሰነ አገልግሎትና ለአዋቂ ልጅ አቅራቢ ስልጠና ያስፈልጋል።

ሁሉንም የ 30 ሰዓታት ስልጠና በኦንላይን ማጠናቀቅ ይችላሉ። እንዴት መመዝገብ እንደሚችሉ ይወቁ እና ስልጠናዎን ከዚህ በታች ያጠናቅቁ

በ 8/17/2019 እና 9/30/2020 መካከል የተቀጠሩ እና መሰረታዊ ስልጠናን 30 ማጠናቀቅ የሚያስፈልጋቸው ተንከባካቢዎች የሚወስዱት የሰዓት ብዛት እና የቀነ-ገደብ መረጃ የያዘ ኢሜይል ሊደርሳቸው ይገባ ነበር። ይህንን ኢሜይል ካላዩ እና ስልጠናዎን ማጠናቀቅ ከፈለጉ፣ እባክዎ ለአባል የመርጃ ማዕከል (MRC) በ 1-866-371-3200 ይደውሉ ወይም በ mrc@myseiubenefits.org ኢሜይል ይላኩ። እነሱ ከሰኞ እስከ አርብ ከ 8 a.m. እስከ 4:30 p.m. ይገኛሉ።

የስልጠናዎ ቀነ-ገደቦች

በኮቪድ-19 ተጽእኖዎች የተነሳ የዋሽንግተን ስቴት ለተንከባካቢ ስልጠና መስፈርቶች ቀነ-ገደቡን አራዘመ። የማህበራዊ እና የጤና አገልግሎቶች መምሪያ (DSHS) በተቀጠሩበት ቀን መሰረት አዲስ ቀነ-ገደብ አዘጋጅቷል።

አስፈላጊውን ስልጠና በቀነ-ገደብዎ ካልጨረሱ፣ እንደ ተከፋይ ተንከባካቢ መስራትዎን መቀጠል አይችሉም።

የተቀጠሩበት ወይም ዳግም የተቀጠረቡት ቀን መሰረታዊ ስልጠና መጠናቀቅ ያለበት በ
ከ 8/17/2019 እስከ 9/30/2020 10/31/2022
ከ 10/1/2020 እስከ 4/30/2021 1/31/2023
ከ 5/1/2021 እስከ 3/31/2022 4/30/2023
4/1/2022 እስከ 9/30/2022 8/31/2023
[/vc_column_text][/vc_column][/vc_row][vc_row][vc_column][vc_tta_tabs active_section=”1″ css=”.vc_custom_1473378809096{margin-top: 0px !important;margin-right: 0px !important;margin-bottom: 0px !important;margin-left: 0px !important;border-top-width: 0px !important;border-right-width: 0px !important;border-bottom-width: 0px !important;border-left-width: 0px !important;padding-top: 0px !important;padding-right: 0px !important;padding-bottom: 0px !important;padding-left: 0px !important;}”][vc_tta_section title=”መመዝገብ” tab_id=”Journey”][vc_column_text]

የኦንላይን መለያዎን እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ 

  1. ወደ myseiu.be/online22 ይሂዱ። መለያ መፍጠር አያስፈልግዎትም።
  2. ለመጀመሪያ ጊዜ ሲገቡ የሚከተለውን መረጃ ይጠቀሙ፦
    • ለኢሜይልዎ፣ ሲቀጠሩ የሰጡትን የኢሜይል አድራሻ ይጠቀሙ።
    • ለይለፍ ቃል፣ Summer2022 ይተይቡ።
  3. ልክ እንደገቡ የይለፍ ቃልዎን ያዘምኑ እና የእውቂያ መረጃዎን ያረጋግጡ።
  4. የኦንላይን ስልጠና ለመጀመር “ጀምር” ን ይጫኑ።

እርዳታ የሚያስፈልግዎ ከሆነ፣ ለዝርዝር መመሪያዎች የመሰረታዊ ስልጠና 30 መመሪያን ይመልከቱ።[/vc_column_text][/vc_tta_section][vc_tta_section title=”ስልጠናዎን ማጠናቀቅ” tab_id=”Learn-More”][vc_row_inner][vc_column_inner][vc_column_text]መሰረታዊ ስልጠና 30 በራስ-ፍጥነት፣ በኦንላይን ላይ ብቻ የሚሰጥ የ 30 ሰዓታት ኮርስ ነው። ይህ የሚከተሉትን ያካትታ፦

  • ለትምህርቱ የኦንላይን መግቢያ።
  • በእያንዳንዱ ሞጁል መጨረሻ ላይ የዕውቀት ፍተሻ ያላቸው 11 የመማሪያ ሞጁሎች።
  • የመጨረሻ ፈተና።

ከፌብሩዋሪ 22፣ 2022 በፊት ስልጠና ከጀመሩ፣ ለማጠናቀቅ የሚያስፈልጉዎትን ኮርሶች በዳሽቦርድዎ ላይ ያያሉ። በአጠቃላይ፣ መሰረታዊ ስልጠና 30ን ለማጠናቀቅ የሚከተሉትን መውሰድ ያስፈልግዎታል።

  • 5 ዋና ኮርሶች።
  • የ 13 ሰዓታት ምርጫ ኮርሶች።
[/vc_column_text][/vc_column_inner][/vc_row_inner][/vc_tta_section][vc_tta_section title=”የቋንቋ ድጋፍ” tab_id=”1662488838475-ab4d9479-9778″][vc_column_text]

ይህ ኮርስ በአሁኑ ጊዜ የሚሰጠው በእንግሊዝኛ ብቻ ነው። በሌላ ቋንቋ ለመውሰድ እገዛ ከፈለጉ፣ የማህበረሰብ አስተርጓሚ መጠቀም ይችላሉ።

የማህበረሰብ አስተርጓሚ ማለት ደንበኛዎ ያልሆነ እድሜው ከ18 ዓመት በላይ የሆነ ጓደኛ ወይም ዘመድ ነው።

[/vc_column_text][/vc_tta_section][vc_tta_section title=”ጥያቄዎች አሉዎት?” tab_id=”Questions”][vc_column_text]

ጥያቄዎች አሉዎት?

ስልጠናዎን ለመመዝገብ እና ለማጠናቀቅ እርዳታ ከፈለጉ፣ የመሰረታዊ ስልጠና 30 መመሪያን ይመልከቱ።

ለተጨማሪ ድጋፍ፣ የአባል መርጃ ማዕከልን (MRC) ያነጋግሩ።

  • ስልክ ቁጥር፦ 1-866-371-3200፣ ከሰኞ–ዓርብ፣ 8 a.m.–4:30 p.m.
  • ኢሜይል: mrc@myseiubenefits.org
  • የመጀመሪያ ቋንቋዎ እንግሊዘኛ ካልሆነ፣ በMRC ውስጥ ያሉ ተወካዮች በቋንቋዎ ከእርስዎ ጋር ሊነጋገሩ ይችላሉ።
[/vc_column_text][/vc_tta_section][/vc_tta_tabs][/vc_column][/vc_row]