መሰረታዊ ስልጠና 7
ዌቢናሮች
መሰረታዊ ስልጠና 7 ለወላጅ የግለሰብ አቅራቢ (DDA) የ 7-ሰዓት የሚያስፈልገው ስልጠና ነው።
ፍላጎትዎን ለማሟላት ሁሉንም 7 ሰዓታት ማጠናቀቅ አለብዎት። ይህ የሚከተሉትን ያካትታል፦
- የ 1-ሰዓት ገለልተኛ ጥናት።
- የ 6-ሰዓታት አስተማሪ-መር ስልጠና (በአጠቃላይ 2 ሞጁሎች)።
- ከታች ላሉት የዌቢናር ኮርሶች ብቻ ሁለቱም ሞጁሎች በኦንላይን ይጠናቀቃሉ።
የኮርሱ ቀናት ሊለወጡ ይችላሉ።
ለአባላት ግብዓት ማዕከል (MRC) በ 1-866-371-3200 (ከ8 am እስከ 4:30 p.m. ከሰኞ እስከ አርብ) ለመመዝገብ ይደውሉ።
ዌቢናር | ሞጁል 1 | ሞጁል 2 | ቋንቋ |
ዌቢናር 1 |
06/17/2022 | 06/24/2022 | እንግሊዝኛ |
ዌቢናር 2 | 07/08/2022 | 07/14/2022 | እንግሊዝኛ |
ዌቢናር 3 | 08/19/2022 | 08/25/2022 | እንግሊዝኛ |