በስራ ላይ ስልጠና ክሬዲቶች
ለ12 ሰዓታት የስራ ላይ ስልጠና CE ክሬዲት ብቁ ለመሆን፣ ከማርች 1፣ 2020 እስከ ፌብሩዋሪ 28፣ 2021 ባለው ጊዜ ውስጥ እንደ ተንከባካቢ መስራት እንዲሁም ለ 2020 ወይም 2021 የላቀ የ CE መስፈርቶች ሊኖርዎት ይገባል።
ክሬዲቶችዎ በራስ-ሰር ይተገበራሉ፤ ምንም እርምጃ መውሰድ አያስፈልግዎትም።
ለስራ ላይ ስልጠና ክሬዲቶች ብቁ የሚሆኑ እንደሆነ ይመልከቱ። [/vc_column_text][/vc_column][/vc_row][vc_row][vc_column][vc_custom_heading text=”በስራ ላይ ስልጠና ተጨማሪ ትምህርት (CE) ክሬዲቶችን አገኛለሁ?” google_fonts=”font_family:Lato%3A100%2C100italic%2C300%2C300italic%2Cregular%2Citalic%2C700%2C700italic%2C900%2C900italic|font_style:700%20bold%20regular%3A700%3Anormal”][gravityform id=”51″ title=”false” description=”false” ajax=”false”][/vc_column][/vc_row]
በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች
የበለጠ ለማወቅ በእያንዳንዱ ጥያቄ ላይ ያለውን የ “+” ምልክት ጠቅ ያድርጉ።
በስራ ላይ ስልጠና ምንድን ነው?
በስራ ላይ ስልጠና የሚሰጠው እንደ ተንከባካቢ መደበኛ ስራዎን በሚሰሩበት ጊዜ ነው።
በስራ ላይ ስልጠና በ2020 CE ቀነ-ገደብዎ ላይ በመመስረት እና በሙሉ ጊዜዎ (በማርች 1፣ 2020 እና በፌብሩዋሪ 28፣ 2021 መካከል) ከሰሩ፣ እስከ 12 የሚደርሱ የተጫማሪ ትምህርት (CE) ክሬዲቶች ያገኛሉ።
ለምን በስራ ላይ ስልጠና ክሬዲቶች ይኖራሉ?
በዋሽንግተን ስቴት ውስጥ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ የመጀመሪያ አመት የረዥም ጊዜ እንክብካቤ ሁኔታዎችን (በቤት ውስጥ እንክብካቤን ጨምሮ) ልዩ መመሪያ የተሰጠ ሲሆን ይህም ከበሽታ ወረርሽኝ ጋር የተያያዙ የተለያዩ የስልጠና ርዕሶችን አካቷል። ይህ መመሪያ አሁን በስራ ላይ ስልጠና ተደርጎ ይቆጠራል።
የ CE ኮርሶችን ሳጠናቅቅ እንደ ለስራ ላይ ስልጠና ይከፈለኛል?
በትራንስክሪፕቴ ላይ የሚተገበረውን በስራ ላይ ስልጠና ለማግኘት ማድረግ ያለብኝ ነገር አለ?
አይ።
በስራ ላይ የስልጠና ክሬዲቶች በማርች 1፣ 2020 እና በፌብሩዋሪ 28፣ 2021 ለሰሩ እና የ CE ክሬዲት ለሚያስፈልጋቸው ተንከባካቢዎች በሙሉ ይተገበራሉ።
ለማናቸውም የተጠናቀቁ የ CE መስፈርቶች አሰሪዎ ወርሃዊ ሪፖርቶችን ያገኛል።
ስለመጪዎቹ የ CE ክሬዲቶቼ ጥያቄዎች አሉኝ።
የግለሰብ አቅራቢዎች (Ips) ለእገዛ በ 1-866-371-3200 ለአባላት ግብዓት ማዕከል መደወል ይችላሉ። እነሱ ከሰኞ እስከ አርብ ከ 8 a.m. እስከ 4:30 p.m. ይገኛሉ። የኤጀንሲ አገልግሎት አቅራቢዎች (APs) አሰሪያቸውን ማነጋገር ይችላሉ።
የ CE ክሬዲቶቼን በተራዘመ ቀነ-ገደብ ካላጠናቀቅኩ ምን ይከሰታል?
የ CE መስፈርቶችዎን በተቻለ ፍጥነት ማጠናቀቅ መቻል አለብዎት። መስፈርቶችዎን በወቅቱ ካላሟሉ፣ እንደ ተከፋይ ተንከባካቢ መስራት ላይችሉ ይችላሉ።
በCEs እንዴት መዝገብ እችላለሁ?
በተለያዩ ቅርፀቶች ለእርስዎ የሚገኙ በርካታ የCE እድሎች አሉ። ፍላጎትዎን ሙሉ በሙሉ በኦንላይን፣ በአካል ወይም በዌቢናር ማጠናቀቅ ይችላሉ።
በ CE እንዴት መመዝገብ እንደሚችሉ ይወቁ፦