በቅርብ ቀን: አዲስ ተጨማሪ ትምህርት ኮርሶች
አዲስ የኦንለይን ተጨማሪ ትምህርት (CE) ሰዓቶች በቅርቡ ይገኛሉ! በኦንላይን እስከ 12 CE ሰዓቶች ይለቀቃሉ። ኮርሶቹ የሚከተሉትን ያካትታሉ:
- መጀመሪያ ነገሮች በመጀመሪያ – እራስዎን መንከባከብ (2 ሰዓ)
- የደንበኞች አገልግሎት ችሎታዎች (1 ሰዓ)
- ወደ አመጋገብ መሰረታዊ ነገሮች መመለስ (3 ሰዓ)
- ሥር የሰደደ ስቃይ ያለበትን ደንበኛን መርዳት (2 ሰዓ)
- መውደቅ እና ውድቀትን መከላከል (1 ሰዓ)
- በቀኝ እና በግራ ጎን ስትሮክ መካከል ያለው ልዩነት (3 ሰዓ)
ኮርሶች ለእርስዎ ክፍት ከሆኑ ይህ ማረፊያ ገፅ በምዝገባ መመሪያዎች የሚዘምን ይሆናል። የ CE ሰዓታትን ማጠናቀቅ ከፈለጉ፣ የምዝገባ መረጃ የያዘ ኢሜይልም ይደርስዎታል። መስፈርቶቻችሁን ለማሟላት እየጣሩ ሳሉ፣ እንደ ተከፋይ ተንከባካቢ መስራትዎን መቀጠል ይችላሉ። ሁሉም ተንከባካቢዎች CEsን ለማጠናቀቅ እስከ ኦገስት 14፣ 2022 ድረስ ጊዜ ይኖራቸዋል። አሁን የ CE ኮርስ መውሰድ ይፈልጋሉ? ስለ ዌቢናር እና የአካል አማራጮች የበለጠ ይወቁ፡