ወደ አስተማማኝ የጡረታ ዕቅድ እንኳን በደህና መጡ
በአዲሱ የጡረታ አካውንትዎ እንኳን ደስ አለዎት!
[/vc_column_text][/vc_column][/vc_row][vc_row][vc_column][vc_column_text]የእርስዎ መዋጮ እንክብካቤ መስጠት ነው
ለጡረታ እንዲቆጥቡ የሚረዳዎት አዲስ አጋር አለዎት — SEIU 775 አስተማማኝ የጡረታ ዕቅድ (SRP)!
በህይወትዎ ውስጥ ደንበኞችዎን እና ሌሎችን በመንከባከብ ተጠምደዋል። ለዚያም ነው ዕቅዱን መቀላቀል ከጭንቀት ነፃ የሆነው።
አሰሪዎ መዋጮዎችን ያደርጋል… ቁጠባውን ያገኛሉ
እንደ ተንከባካቢ ከ 6 ወራት በኋላ፣ በሚሰሩበት የሰዓት ብዛት መሰረት ከአሰሪዎ መዋጮ ያገኛሉ። አስተዋጾዎቹ በራስሰር የሚሰሩ ናቸው እና ለእርስዎ ብቻ ተጨማሪ ጥቅም ናቸው። እንደ ተንከባካቢ በሰሩበት በ7ኛው እና 8ኛው ወር ወቅት እንዴት የጡረታ አካውንትዎን መፍጠር እንደሚችሉ እና ተጠቃሚን እንደሚመርጡ መረጃ የያዘ የእንኳን ደህና መጣችሁ ደብዳቤ በፖስታ ይደርሰዎታል።
በሂሳብዎ ውስጥ ያለው ገንዘብ ሁልጊዜ የእርስዎ ሲሆን በአብዛኛዎቹ ጉዳዮች 65 አመት ሲሞላዎ ለጡረታ በወርሃዊ ክፍያ ይሰጥዎታል።
የእርስዎን መዋጮዎችን ለማየት እና ተጠቃሚዎችዎን ለማስተዳደር በ Retirement: My Plan በቀጥታ ወደ አካውንትዎ ይግቡ።[/vc_column_text][vc_btn title=”Retirement: My Plan” style=”classic” color=”info” align=”center” link=”url:https%3A%2F%2Fwww.myseiubenefits.org%2Fretirement%2Fmy-plan%2F|||”][/vc_column][/vc_row][vc_row][vc_column][vc_column_text]
በ Retirement: My Plan ላይ ለአካውንትዎ መግቢያን መፍጠር አይርሱ!
የጡረታ አካውንትዎ በማንኛውም ጊዜ በኦንላይን ይገኛል። በ Retirement: My Plan የሚከተሉትን ማድረግ ይችላሉ፦
- ተጠቃሚ ወይም ተጠቃሚዎችን ይምረጡ።
- ተጠቃሚው አንድ ነገር ቢደርስብዎት የሞት ጥቅማዎን የሚያገኙ ሰዎች(ዎች) ናቸው።
- ቀሪ ሂሳብዎን እና ወርሃዊ መዋጮችዎን ይመልከቱ።
- አስፈላጊ የዕቅድ ሰነዶች እና የሂሳብ መግለጫዎችን ያንብቡ
ለደህንነት ምክንያቶች ሲባል፣ የምዝገባ ፒን እንዲጠይቁ ይጠየቃሉ፣ ይህም ፒን በሚሊማን በፖስታ ይላክልዎታል። ሚሊማን የአስተማማኝ የጡረታ ዕቅድ መዝገብ ጠባቂ ነው። የደብዳቤ መመዝገቢያ ፒን ተቀብለው ካስገቡ በኋላ የኦንላይን አካውንት ምዝገባ ሂደቱን መቀጠል ይችላሉ።
[/vc_column_text][/vc_column][/vc_row][vc_row][vc_column][vc_column_text]ስለ SEIU 775 አስተማማኝ የጡረታ ዕቅድ
አስተማማኝ የጡረታ ዕቅድ (SRP) ለቤት ውስጥ እንክብካቤ ሰራተኞች በአይነቱ የመጀመሪያው ነው። ጡረታ በሚወጡበት ጊዜ ሌላ የገቢ ምንጭ ለመስጠት እና እንደ IRA ወይም ማህበራዊ ዋስትና ካሉ ሌሎች የጡረታ የገቢ ምንጮችዎ ላይ ለመጨመር የተፈጠረ ነው።
መግለጫዎች እና መረጃዎች
ሁሉም አስፈላጊ ሰነዶችና ስለ አካውንትዎ ጠቃሚ መረጃ በኢሜይል ይደርሰዎታል። ይህም ማስታወቂያዎችን፣ ይፋዊ መግለጫዎችን እና የሩብ አመት መግለጫዎችን ያካትታል። በ Retirement: My Planላይ አዲስ ሰነዶች ሲገኙ ኢሜይል ይደርስዎታል። አስፈላጊው ሰነድ በተለጠፈ ቁጥር ለ 1 አመት ወይም የትኛውም በኋላ የመጣ አዲስ እትም የሚገኝበት ቀን በኦንላይን ይገኛል። የዕቅድ መዝገብ ጠባቂ የሆነውን ሚሊማን በማነጋገር ሁልጊዜ የወረቀት ቅጂ መጠየቅ ይችላሉ።
ጥያቄዎች አሉዎት?
ስለ SEIU 775 አስተማማኝ የጡረታ ዕቅድ የበለጠ መረጃ ለማግኘት ሚሊማንን ከሰኞ እስከ አርብ ከ 5፡00 a.m. እስከ 6 p.m. የፓሲፊክ ሰዓት አቆጣጠር በ 1-800-726-8303 ያነጋግሩ። እርዳታ በቋንቋዎ ይገኛል።
ተጨማሪ መረጃ በማጠቃለያ ዕቅድ መግለጫ ውስጥም ይገኛል።[/vc_column_text][/vc_column][/vc_row]