የእርስዎ KPWA ጤና እቅድ

ከተቀዳሚ እንክብካቤ ሀኪምዎ ጋር ነፃ ቀጠሮ ዛሬ ይያዙ።

KPWA logo

ከተቀዳሚ እንክብካቤ ሀኪምዎ ጋር ነፃ ቀጠሮ ዛሬ ይያዙ።

በ የዋሽንግተን Kaiser Permanente ሽፋንዎ፣ ከተቀዳሚ እንክብካቤ ሀኪምዎ ጋር በስልክ ወይም ኦንላይ ነፃ ቀጠሮዎች መደሰት ይችላሉ። ምቹ፣ ከፍተኛ ጥራት ያለው እና ግላዊነት የተላበሰ እንክብካቤን ለማግኘት በማንኛውም ጊዜ ሀኪምዎን መምረጥ ይችላሉ።

የጤና እንክብካቤን በየትኛውም ቦታ ላይ ማግኘት

በነፃ እና ዝቅተኛ ዋጋ ባለው በማንኛውም ቦታ በሚገኘው የጤና እንክብካቤዎ፣ በሚከተሉት መደሰት ይችላሉ:

 • ለእርስዎ ፍላጎቶች ግላዊነትን የተላበሰ ከፍተኛ ጥራት ያለው እንክብካቤ።
 • በራስዎ ቤት ምቾት ውስጥ የሚደረጉ አስተማማኝ፣ ምቹ ጉብኝቶች።
 • በጣም የሚመችዎትን ማንኛውንም ቴክኖሎጂ መጠቀም እንዲችሉ ለአስተማማኝ የኦንላይን ወይም ስልክ እንክብካቤ አማራጮች ምርጫ፡
  • ስልክ።
  • ኢሜይል።
  • በፅሁፍ ላይ የተመሰረተ መልዕክት።
  • የቪዲዮ ጉብኝቶች።
  • የስማርትፎን መተግበሪያ።

በእቅድዎ ላይ ስለሚገኙት አማራጮች የበለጠ ይወቁ።  

የኦንላይን መለያ ይፍጠሩ

ሀኪም ለማግኘት፣ ወጪዎችን ለማስተዳደር ወይም የጤና ፕሮግራም መሞከርን ቀላል በማድረግ ረገድ የኦንላይን መለያ ጊዜን ይቆጥባል። 

 • ዋሽንግተን Kaiser Permanente Northwest ድረገፅ ይጎብኙ
 • በላይኛው ቀኝ ጥግ ላይ “ይግቡ” የሚለውን አዝራር ጠቅ ያድርጉ። 
 • “አሁን ይመዝገቡ” የሚለውን ጠቅ ያድርጉ። 
 • የአባልነት ምዝገባ መረጃዎን ያስገቡ፦
  • የመጀመሪያ እና የአያት ስም
  • የትውልድ ቀንዎ
  • የአባል መታወቂያ ቁጥርዎ
  • የማህበራዊ ዋስትና ቁጥርዎ (SSN) የመጨረሻዎቹ 4 ቁጥሮች
 • በአጠቃቀም ውሎች የሚስማሙበት ሳጥን ላይ ምልክት ያድርጉ እና መለያ ለመፍጠር “ቀጣይ” የሚለውን ጠቅ ያድርጉ። 

ከዚህ ቀደም መለያ ካመቻቹ እና የይለፍ ቃልዎን ካጡ ወይም መዳረሻ ለማመቻቸት ከተቸገሩ ፣ እባክዎ የዋሽንግተን Kaiser Permanente የአባል አገልግሎቶችን በ 888-901-4636 ያነጋግሩ

የ 2021-2022 የጤና እቅድዎ

ነፃ እና ዝቅተኛ ዋጋ ጥቅማጥቅሞችን ይጠቀሙ! ሽፋንዎ የስሜታዊ ጤና አማራጮችን እና የጥርስ፣ የመስማት እና የማየት ጥቅማጥቅሞችን ያካትታል።

ስለ 2020-2021 የጤና ዕቅድዎ የበለጠ ይወቁ። ​​[LINK]

 

ጥያቄዎች አሉዎት?

በ 1-877-606-6705፣ ከ 8 a.m. እስከ 6 p.m. የፓስፊክ ሰዓት፣ ሰኞ-አርብ ለደንበኛ አገልግሎት ይደውሉ።