ነፃ የቤት ውስጥ የኮቪድ-19 ምርመራዎች
Ver en español | 查看中文 | 한국어로 보기 | Посмотреть на русском | Xem bằng tiếng Việt | عربى | Soomaali
የፌደራሉ መንግስት አሁን ላይ የጤና ዕቅዶች ያለሀኪም ማዘዣ፣ በቤት ውስጥ ለሚደረጉ የኮቪድ-19 ምርመራዎች ወጪን በዶክተርዎ ቢሮ ወይም በምርመራ እስከ $12 በሚደርስ በተመላሽ ክፍያ እንዲሸፍኑ ይጠይቃል*።
በ SEIU 775 Benefits Group በኩል የጤና እንክብካቤ ሽፋን ካለዎት፣ ዕቅድዎ በየወሩ በየወሩ ለእርስዎ እና ካለዎት ለእያንዳንዱ ልጅ በእርስዎ ሽፋን ላይ በመመስረት እስከ 8 የሚደርሱ የ COVID-19 ምርመራዎችን ይሸፍናል።
*አሁን ባለው ውስን የምርመራ አቅርቦት የተነሳ፣ ተመላሽ ገንዘቦች የዋጋ ገደብ አይኖራቸውም። አቅርቦቱ እየጨመረ ሲሄድ አዲሱ ህግ በአንድ የምርመራ ገደብ $12 ያስፈጽማል። የ $12 ንረት እንዳለ በተቻለ ፍጥነት ዝማኔ ያገኛሉ።
ምርመራዎችን የት እንደሚያገኙ
ነፃ የኮቪድ-19 ምርመራዎችን የት ማግኘት እንደሚችሉ እና አስፈላጊ ከሆነም እንዴት ተመላሽ ገንዘብ እንደሚያገኙ ለማወቅ ከእቅድዎ ቀጥሎ ያለውን “+” ጠቅ ያድርጉ።
Aetna (በ Sav-Rx በኩል)
ምርመራዎችን በችርቻሮ ቦታዎች ገዝተው ገንዘቡን ተመላሽ እንዲደረግልዎት ማስገባት ይችላሉ።
KPNW
በቀጠሮ ብቻ በካይዘር ህክምና ቢሮ ነፃ ምርመራዎችን ማግኘት ይችላሉ ወይም በችርቻሮ ቦታ ላይ ምርመራዎችን ገዝተው ገንዘቡን ተመላሽ እንዲደረግልዎት ማስገባት ይችላሉ።
- ማስታወሻ፦ እርስዎ በቀጠሮ 2 ምርመራዎች እና በሳምንት ከ 2 ያልበለጡ ምርመራዎች ወይም በአጠቃላይ 8 ምርመራዎች በወር ማግኘት ይችላሉ።
KPWA POS
በካይዘር ቦታ ወይም በችርቻሮ ፋርማሲ ውስጥ ነፃ ምርመራዎችን ማግኘት ይችላሉ ወይም በችርቻሮ ቦታ ላይ ምርመራዎችን ገዝተው ገንዘቡን ተመላሽ እንዲደረግልዎት ማስገባት ይችላሉ።
KPWA HMO
በካይዘር ቦታ ወይም በችርቻሮ ፋርማሲ ውስጥ ነፃ ምርመራዎችን ማግኘት ይችላሉ ወይም በችርቻሮ ቦታ ላይ ምርመራዎችን ገዝተው ገንዘቡን ተመላሽ እንዲደረግልዎት ማስገባት ይችላሉ።
ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ
በችርቻሮ ቦታዎች ለሚገዙት ምርመራዎች ክፍያ እንዴት እንደሚከፈል ለማወቅ ይህንን ሰንጠረዥ ይጠቀሙ።
ዕቅድ | ድረገፅ | የተመላሽ ገንዘብ ቅጽ | የሚያስፈልግዎት ሰነድ |
KPWA | የኮቪድ-19 ምርመራ፦ የኦንላይን ምርመራ መርሐግብር ያሲይዙ | Kaiser Permanente | ለመልሶ ኮቪድ-19 ምርመራዎች የአባላት ተመለሽ ገንዘብ ቅጽ (kaiserpermanente.org) |
|
KPNW | የኮቪድ-19 ምርመራ፦ የኦንላይን ምርመራ መርሐግብር ያሲይዙ | Kaiser Permanente | ለመልሶ ኮቪድ-19 ምርመራዎች የአባላት ተመለሽ ገንዘብ ቅጽ (kaiserpermanente.org) |
|
Sav-Rx (Aetna) | SAV-RX – ኮቪድ ቅጽ (CovidForm) (savrx.com) | SAV-RX – ኮቪድ ቅጽ (CovidForm) (savrx.com)
ከመታወቂያ ካርድዎ ላይ የቡድን ቁጥር ያስፈልግዎታል። |
|
በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች
መልሱን ለማወቅ ከሚፈልጉት ጥያቄ ቀጥሎ ያለውን የ “+” ምልክት ላይ ጠቅ ያድርጉ።
አስቀድሜ ለገዛኋቸው ምርመራዎች ተመላሽ ገንዘብ ማግኘት እችላለሁ?
በጃንዋሪ 15፣ 2022 ወይም ከዚያ በኋላ የተገዙትን ምርመራዎች ለመሸፈን ዕቅዶች እና መድን ሰጪዎች ያስፈልጋሉ። ከዚህ ቀን በፊት የተገዙ ምርመራዎ ተመላሽ ገንዘብ ሊያሰጡ አይችሉም፤ ሆኖም፣ እባክዎ ይህን ለማረጋገጥ የጤና እቅድዎን አባል አገልግሎቶች መስመር ይፈትሹ። አሁን ላስተላልፍልዎት እችላለሁ።
የቤት ውስጥ የኮቪድ-19 ምርመራዎችን ያለበት ቦታ የት ማግኘት እችላለሁ?
በ www.covidtests.gov ላይ ወይም ለጤና እቅድዎ በተቋም ቦታ ላይ የነጻ ምርመራዎችን በመጠየቅ የቤት ውስጥ ምርመራዎች የኦንላይን ቸርቻሪዎችን ጨምሮ በፋርማሲዎች ወይም ቸርቻሪዎች ሊገኙ ይችላሉ:
- በአካባቢዎ ካሉ የማህበረሰብ ጤና ጣቢያዎችም የቤት ውስጥ ምርመራ ማድረግ ይችላሉ። በማህበረሰብ ላይ የተመሰረቱ የምርመራ ጣቢያዎችን ዝርዝር ይመልከቱ።
- KPWA HMO – በካይዘር ቦታ ወይም በችርቻሮ ፋርማሲ ውስጥ ምርመራዎችን ማግኘት ይችላሉ ወይም በችርቻሮ ቦታ ላይ ምርመራዎችን ገዝተው ገንዘቡን ተመላሽ እንዲደረግልዎት ማስገባት ይችላሉ።
- KPWA POS – በካይዘር ቦታ ወይም በችርቻሮ ፋርማሲ ውስጥ ምርመራዎችን ማግኘት ይችላሉ ወይም በችርቻሮ ቦታ ላይ ምርመራዎችን ገዝተው ገንዘቡን ተመላሽ እንዲደረግልዎት ማስገባት ይችላሉ።
- KPNW – በቀጠሮ ብቻ በካይዘር ህክምና ቢሮ ምርመራዎችን ማግኘት ይችላሉ ወይም በችርቻሮ ቦታ ላይ ምርመራዎችን ገዝተው ገንዘቡን ተመላሽ እንዲደረግልዎት ማስገባት ይችላሉ።
- ማስታወሻ፦ እርስዎ በቀጠሮ 2 ምርመራዎች እና በሳምንት ከ 2 ያልበለጡ ምርመራዎች ወይም በአጠቃላይ 8 ምርመራዎች በወር ማግኘት ይችላሉ።
- (በ SavRx በኩል) – ምርመራዎችን በችርቻሮ ቦታዎች ገዝተው ገንዘቡን ተመላሽ እንዲደረግልዎት ማስገባት ይችላሉ።
የኮቪድ-19 ምርመራዎችን ለመግዛት አቅም ባይኖረኝስ?
በአውታረ መረብ ውስጥ የሚገኝ ፋርማሲ ወይም ነፃ-የመልሶ ምርመራዎችን የሚሰጥ ተሳታፊ ቸርቻሪ ካላቸው ከዕቅድዎ አባል አገልግሎቶች መስመር ጋር መነጋገር ይችላሉ። በማህበረሰብ ላይ የተመሰረቱ የምርመራ ጣቢያዎችን ዝርዝር ይመልከቱ።
በአካባቢዎ ካሉ የማህበረሰብ ጤና ጣቢያዎችም ነፃ ምርመራ ማግኘት ይችላሉ።
ተመላሽ የገንዘብ ክፍያዬን ለመቀበል ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል?
የጤና ዕቅዶች በቤት ውስጥ ለሚደረጉ ምርመራዎች የይገባኛል ጥያቄዎች ፈጣን ተመላሽ ክፍያ እንዲሰጡ ይበረታታሉ። ስለ የይገባኛል ጥያቄዎች ሂደት የበለጠ ለማወቅ ይደውሉ፡-
- የ KPWA አባል አገልግሎቶች በ 1-888-901-4636።
- የ KPNW አባል አገልግሎቶች በ 1-888-813-2000።
- የ Aetna አባል አገልግሎቶች በ 1-855-736-9469።
ከኪሱ አውጥቼ የምከፍል ከሆነ እንዴት ነው ተመላሽ የሚከፈለኝ?
ተመላሽ ገንዘብ ለማግኘት፣ የአገልግሎት አቅራቢዎን የተመላሽ ገንዘብ ፖሊሲዎች መከተል አለብዎት። እነዚህን ፖሊሲዎች በኦንላይን ወይም ተጨማሪ መመሪያዎችን ለማግኘት አባል አገልግሎቶችን በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
ማስታወሻ፦ ስለ ዕቅድዎ የተመላሽ ገንዘብ ሂደት ከአንድ ሰው ጋር መነጋገር ከፈለጉ፣ ለእርዳታ የጤና እቅድ አገልግሎት አቅራቢዎን ያነጋግሩ፡-
- የ KPWA አባል አገልግሎቶች በ 1-888-901-4636።
- የ KPNW አባል አገልግሎቶች በ 1-888-813-2000።
- የ Aetna አባል አገልግሎቶች በ 1-855-736-9469።
ለምርመራዎች ምን ያህል ገንዘብ ተመላሽ ይደረግልኛል?
እያንዳንዱ ዕቅድ በግለሰብ ምርመራ እስከ $12 ተመላሽ ማድረግ ያስፈልጋል። በአሁኑ ወቅት ባለው አገርአቀፍ የአቅርቦት እጥረት የተነሳ፣ የዋጋ ንረት ሳይኖር ተመላሽ ክፍያው አሁን ይቀርባል። እባክዎ የ$12 ንረት ወደፊት አቅርቦቶች ወደ ተገቢው ደረጃ ሲመለሱ ሊተገበር እንደሚችል ያስታውሱ።
የምርመራዎች አቅርቦት እየጨመረ በሄደ ቁጥር፣ $12 በአንድ የምርመራ ገደብ ይተገበራል። የ $12 ንረት እንዳለ በተቻለ ፍጥነት ዝማኔ ያገኛሉ።
የእኔ ጥገኛም ተመዝግቧል። ለምርመራም ብቁ ናቸው?
አዎ። ዕቅዶች 8 የግለሰብ ምርመራዎችን በየተሳታፊ (ህፃን ጥገኞችን ጨምሮ)፣ በየወሩ መሸፈን አለባቸው።
ምሳሌ፦ 3 ጥገኞች ያሉት ተንከባካቢ በወር እስከ 32 ምርመራዎችን መውሰድ ይችላል።
ለስንት ምርመራዎች ተመላሽ ገንዘብ ማግኘት እችላለሁ?
የጤና ዕቅዶች በቤት ውስጥ 8 የ COVID-19 ምርመራዎች በእያንዳንዱ ዕቅድ ውስጥ ለተመዘገበ ግለሰብ በወር መሸፈን አለባቸው። አንዳንድ ነጠላ ጥቅሎች ከበርካታ ምርመራዎች ጋር የሚጠቃለሉ ይሆናል።
ምሳሌ፦ እርስዎ እና ጥገኛ የሆነው ልጅዎ በእቅድዎ ውስጥ ከተመዘገቡ እያንዳንዳችሁ በወር እስከ 8 ምርመራዎች በድምሩ 16 ምርመራዎችን ሊያገኙ ይችላሉ።
ጥያቄዎች አሉዎት?
ጥያቄዎች ካሉዎት ወይም የተመላሽ ወጪዎችን ለማግኘት እገዛ ከፈለጉ፣ ለደንበኛ አገልግሎት በ 877-606-6705 ይደውሉ።